የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ...
የፖሊስ ምርመራ የቀጠለ ሲሆን እስካሁን ባልየው ሚስቱን በእሳት ለማያያዝ በምን ምክንያት እንደወሰነ አልታወቀም፡፡ በእሳት አደጋ የተጎዳችው ሚስትም ...
ፑቲን እና ትራምፕ የዓለም ደህንነትን ለማረጋገጥ ካለባቸው ልዩ ኃላፊነት አንፃር ግንኙነታቸውን መደበኛ ለማድረግ ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል ብሏል ክሬምን ...
የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክዚም ፕሪቮት ሩዋንዳ የወሰደችው እርምጃ "ተመጣጣኝ አለመሆኑንና በማንስማማበት ወቅት ሩዋንዳ ንግግር ለማድረግ ፍላጎት ...
ከእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር እና ከፊልስጤም ውስጥ የሚገኙ ምንጮች እንዳረጋገጡት ከሆነ በሌሊቱ ጥቃት 4 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርከት ያሉ መካለኛ ...
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት ጽሁፍ " በየመን ያለው ሁቲ ቡድን ለሚያደርገው እያንዳንዱ ...
በ1984 በምስራቃዊ ደልሂ የተቋቋመው የቆሻሻ መጣያ ስፍራ በአመታት ውስጥ ወደ ተራራነት የተለወጠ ሲሆን በፈረንጆቹ 2002 ማስተናገድ ከሚችለው አቅም በላይ ደርሶ ...
የኤልሳቫዶር ፕሬዝዳንት ናይብ ቡኬሌ 238 "ትሬን ደ አራጉዋ" የተሰኘ የወንበዴ ቡድን አባላትን ያሳፈረው የአሜሪካ አውሮፕላን ሳን ሳልቫዶር መድረሱን ...
የ50 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው አረብ ኤምሬትስ እና አሜሪካ በንግድ እና ኢንቨስትመንት፣ በንግድ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ጠንካራ ትስስር ፈጥረዋል ...
የ61 ዓመቱ እና 214 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት ያለው ቤዞስ በአሜሪካ እና በመላው ዓለም ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነው ዋሸንግተን ፖስት ሚዲያን ገዝቷል፡፡ ሌላኛው ...
ሜሲ ኢንተር ሚያሚ አትላንታን ባሸነፈበት ጨዋታ የብሽሽት ጉዳት እንዳጋጠመው የምርመራ ውጤቱ ማሳየቱን ክለቡ አስታውቋል። በዚህም የፊታችን አርብ ...
የዩክሬን ወታደሮች የሩሲያን ድንበር በመጣስ ያደረሱት ጥቃት በ1941 የጀርመኑ ናዚ ከፈጸመው ጥቃት ወዲህ በሩሲያ ሉኣዊነት ላይ የተቃጣ ትልቅ ጥቃት ሆኖ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results