በካስፒያን ማሪን ሰርቪስ ቢ.ቪ. የአዘርባጃን ቅርንጫፍ ስር የሚተዳደሩት ሲኤምኤስ ፋህሊያን፣ ሲኤምኤስ አይጂድ እና ሲኤም-3 የተባሉት ሶስት መርከቦች የኤርትራን ባለስልጣናት አግኝተው የነበረ ቢሆንም ...
የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀይል ሀገር በሆነችው አሜሪካ ያጋጠመው የእሳት አደጋ ሰዎችን እያፈናቀለ እና ንብረት እያወደመ ይገኛል፡፡ የዓለማችን ኪነ ጥበብ ማዕከል ከሆኑት አንዱ የሆነው የሎስ አንጀለሱ ...
ካናዳን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት እና በገንዘብ ሚኒስትርነት ሲያገለግሉ የነበሩት ፍሪላንድ የሊበራል ፓርቲ እና የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የመሆን እድላቸው ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የቀድሞ ...
ሞኒተር የተሰኘው የሀገሪቱ ጋዜጣ እንደዘገበው ከሆነ በአሁኑ ወቅት አንድ ኪሎ ዋት በሰዓት 796 የኡጋንዳ ሽልንግ ወይም 0 ነጥብ 2 ዶላር በመሸጥ ላይ ነው፡፡ መንግስት ከቀጣዩ ሚያዝያ ወር ጀምሮ ...
የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት በአፍሪካ ብዙ መንታዎች ከሚወለድባቸው ሀገራት መካከል ዋናው ሲሆን ቤኒን ደግሞ ቀዳሚዋ ዓለማችን ሀገር ነች፡፡ በቤኒን ከአንድ ሺህ እናቶች ውስጥ 28ቱ መንታ ይወልዳሉ ...