News

ፕሬዝደንት ትራምፕ የጥቁር መብት ተሟጋች የነበረው ማርቲን ሉተር ኪንግ ጄአር. ግድያ የተመለከቱ ሰነዶችንም ይፋ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል ...
ዮን በደቡብ ኮሪያ በስልጣን ላይ እያሉ በወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ የመጀመሪያው መሪ ናቸው ...
የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ ...
ፍራንክ ታቫሬስ የዶምኒካን ሪፐብሊክ ሲሆን እናት እና አባቱን በትራፊክ አደጋ ምክንያት ገና በህጻንነቱ ነበር ያጣው፡፡ ተንከባካቢ ቤተሰብ ያጣው ይህ ህጻንም ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙትን የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ...
የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ...
ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የሁለቱም ቡድኖች ተጫዋቾች በሜዳው መሀል ላይ ተሰባስበው ለአርዳ ክለብ የቀድሞ ኮከብ ተጫዋቹ ፔትኮ ጋንቼቭ የአንድ ደቂቃ የህሊና ...
ከሁለት ወራቱ የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ የተፈጸመው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ከ560 በላይ ሰዎችን ማቁሰሉንና በርካታ ሰዎችም አሁንም ድረስ በፍርስራሽ ውስጥ ...